ሱራ 87 አል አዕላ, አያት 18 – 19 إِنَّ هَٰذَا لَفِي الصُّحُفِ الْأُولَىٰ ይህ በፊተኞቹ መጻሕፍት ውስጥ ያልለ ነው፡፡ 87:18 صُحُفِ إِبْرَاهِيمَ وَمُوسَىٰ በኢብራሂምና በሙሳ ጽሑፎች ውስጥ፡፡ 87:19 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 87 →