ሱራ 87 አል አዕላ, አያት 4 – 5

  1. وَالَّذِي أَخْرَجَ الْمَرْعَىٰ

    የዚያንም ግጦሽን (ለምለም አድርጎ) ያወጣውን፡፡

    87:4
  2. فَجَعَلَهُ غُثَاءً أَحْوَىٰ

    (ከዚያ) ደረቅ ጥቁር ያደረገውንም (አምላክ ስም አሞግስ)፡፡

    87:5

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ