ሱራ 87 አል አዕላ, አያት 9 – 11
-
فَذَكِّرْ إِنْ نَفَعَتِ الذِّكْرَىٰ
ግሣጼይቱ ብትጠቅም (ሰዎችን) ገሥጽም፡፡
87:9 -
سَيَذَّكَّرُ مَنْ يَخْشَىٰ
(አላህን) የሚፈራ ሰው በእርግጥ ይገሠጻል፡፡
87:10 -
وَيَتَجَنَّبُهَا الْأَشْقَى
መናጢውም ይርቃታል፡፡
87:11
ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ