ሱራ 88 አል ጋሺያህ, አያት 2 – 3 وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ خَاشِعَةٌ ፊቶች በዚያ ቀን ተዋራጆች ናቸው፡፡ 88:2 عَامِلَةٌ نَاصِبَةٌ ሠሪዎች ለፊዎች ናቸው፡፡ 88:3 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 88 →