ሱራ 88 አል ጋሺያህ, አያት 23 – 24

  1. إِلَّا مَنْ تَوَلَّىٰ وَكَفَرَ

    ግን (ከእውነት) የዞረና የካደ ሰው፤

    88:23
  2. فَيُعَذِّبُهُ اللَّهُ الْعَذَابَ الْأَكْبَرَ

    አላህ ታላቁን ቅጣት ይቀጣዋል፡፡

    88:24

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ