ሱራ 88 አል ጋሺያህ, አያት 25 – 26

  1. إِنَّ إِلَيْنَا إِيَابَهُمْ

    መመለሻቸው ወደእኛ ብቻ ነው፡፡

    88:25
  2. ثُمَّ إِنَّ عَلَيْنَا حِسَابَهُمْ

    ከዚያም ምርመራቸው በእኛ ላይ ብቻ ነው፡፡

    88:26

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ