ሱራ 88 አል ጋሺያህ, አያት 8 – 10 وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ نَاعِمَةٌ ፊቶች በዚያ ቀን ተቀማጣዮች ናቸው፡፡ 88:8 لِسَعْيِهَا رَاضِيَةٌ ለሥራቸው ተደሳቾች ናቸው፡፡ 88:9 فِي جَنَّةٍ عَالِيَةٍ በከፍተኛ ገነት ውስጥ ናቸው፡፡ 88:10 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 88 →