ሱራ 89 አል ፈጅር, አያት 1 – 4

  1. وَالْفَجْرِ

    በጎህ እምላለሁ፡፡

    89:1
  2. وَلَيَالٍ عَشْرٍ

    በዐሥር ሌሊቶችም፡፡

    89:2
  3. وَالشَّفْعِ وَالْوَتْرِ

    በጥንዱም በነጠላውም፡፡

    89:3
  4. وَاللَّيْلِ إِذَا يَسْرِ

    በሌሊቱም በሚኼድ ጊዜ፡፡

    89:4

ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib