ሱራ 89 አል ፈጅር, አያት 13 – 14 فَصَبَّ عَلَيْهِمْ رَبُّكَ سَوْطَ عَذَابٍ በእነርሱ ላይም ጌታህ የቅጣትን አለንጋ አወረደባቸው፡፡ 89:13 إِنَّ رَبَّكَ لَبِالْمِرْصَادِ ጌታህ በመጠባበቂያ ላይ ነውና፡፡ 89:14 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 89 →