ሱራ 89 አል ፈጅር, አያት 17 – 18

  1. كَلَّا ۖ بَلْ لَا تُكْرِمُونَ الْيَتِيمَ

    ይከልከል፤ ይልቁንም የቲምን አታከብሩም፡፡

    89:17
  2. وَلَا تَحَاضُّونَ عَلَىٰ طَعَامِ الْمِسْكِينِ

    ድኻንም በማብላት ላይ አትታዘዙም፡፡

    89:18

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ