ሱራ 89 አል ፈጅር, አያት 25 – 26

  1. فَيَوْمَئِذٍ لَا يُعَذِّبُ عَذَابَهُ أَحَدٌ

    በዚያ ቀንም የርሱን አቀጣጥ አንድም አይቀጣም፡፡

    89:25
  2. وَلَا يُوثِقُ وَثَاقَهُ أَحَدٌ

    የእርሱንም አስተሳሰር አንድም አያስርም፡፡

    89:26

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ