ሱራ 90 አል በለድ, አያት 1 – 2 لَا أُقْسِمُ بِهَٰذَا الْبَلَدِ በዚህ አገር (በመካ) እምላለሁ፡፡ 90:1 وَأَنْتَ حِلٌّ بِهَٰذَا الْبَلَدِ አንተ በዚህ አገር ሰፋሪ ስትኾን፡፡ 90:2 ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib የተከበረው ቁርኣን ሱራ 90 →