ሱራ 90 አል በለድ, አያት 10 – 12

  1. وَهَدَيْنَاهُ النَّجْدَيْنِ

    ሁለትን መንገዶችም አልመራነውምን?

    90:10
  2. فَلَا اقْتَحَمَ الْعَقَبَةَ

    ዓቀበቲቱንም አልወጣም፡፡

    90:11
  3. وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْعَقَبَةُ

    ዓቀበቲቱም (መውጣቷ) ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?

    90:12

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ