ሱራ 90 አል በለድ, አያት 11 – 12

  1. فَلَا اقْتَحَمَ الْعَقَبَةَ

    ዓቀበቲቱንም አልወጣም፡፡

    90:11
  2. وَمَا أَدْرَاكَ مَا الْعَقَبَةُ

    ዓቀበቲቱም (መውጣቷ) ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ?

    90:12

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ