ሱራ 90 አል በለድ, አያት 14 – 16
-
أَوْ إِطْعَامٌ فِي يَوْمٍ ذِي مَسْغَبَةٍ
ወይም የረኃብ ባለቤት በኾነ ቀን ማብላት፡፡
90:14 -
يَتِيمًا ذَا مَقْرَبَةٍ
የዝምድና ባለቤት የኾነን የቲም፤
90:15 -
أَوْ مِسْكِينًا ذَا مَتْرَبَةٍ
ወይም የዐፈር ባለቤት የኾነን ድኻ (ማብላት ነው)፡፡
90:16
ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ