ሱራ 90 አል በለድ, አያት 19 – 20

  1. وَالَّذِينَ كَفَرُوا بِآيَاتِنَا هُمْ أَصْحَابُ الْمَشْأَمَةِ

    እነዚያም በአንቀጾቻችን የካዱት እነርሱ የግራ ጓዶች ናቸው፡፡

    90:19
  2. عَلَيْهِمْ نَارٌ مُؤْصَدَةٌ

    በእነርሱ ላይ የተዘጋች እሳት አልለች፡፡

    90:20

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ