ሱራ 90 አል በለድ, አያት 6 – 7

  1. يَقُولُ أَهْلَكْتُ مَالًا لُبَدًا

    «ብዙን ገንዘብ አጠፋሁ» ይላል፡፡

    90:6
  2. أَيَحْسَبُ أَنْ لَمْ يَرَهُ أَحَدٌ

    አንድም ያላየው መኾኑን ያስባልን?

    90:7

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ