ሱራ 90 አል በለድ, አያት 8 – 9 أَلَمْ نَجْعَلْ لَهُ عَيْنَيْنِ ለእርሱ ሁለት ዓይኖችን አላደረግንለትምን? 90:8 وَلِسَانًا وَشَفَتَيْنِ ምላስንና ሁለት ከንፈሮችንም፡፡ 90:9 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 90 →