ሱራ 91 አሽ ሸምስ, አያት 11 – 12 كَذَّبَتْ ثَمُودُ بِطَغْوَاهَا ሠሙድ ወሰን በማለፍዋ አስተባበለች፡፡ 91:11 إِذِ انْبَعَثَ أَشْقَاهَا ጠማማዋ በተንቀሳቀሰ ጊዜ፡፡ 91:12 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 91 →