ሱራ 91 አሽ ሸምስ, አያት 9 – 10 قَدْ أَفْلَحَ مَنْ زَكَّاهَا (ከኀጢኣት) ያጠራት ሰው ፍላጎቱን በእርግጥ አገኘ፡፡ 91:9 وَقَدْ خَابَ مَنْ دَسَّاهَا (በኀጢኣት) የሸፈናትም ሰው በእውነት አፈረ፡፡ 91:10 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 91 →