ሱራ 92 አል ለይል, አያት 12 – 13 إِنَّ عَلَيْنَا لَلْهُدَىٰ ቅኑን መንገድ መግለጽ በእኛ ላይ አለብን፡፡ 92:12 وَإِنَّ لَنَا لَلْآخِرَةَ وَالْأُولَىٰ መጨረሻይቱም መጀመሪያይቱም ዓለም የእኛ ናቸው፡፡ 92:13 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 92 →