ሱራ 92 አል ለይል, አያት 14 – 16
-
فَأَنْذَرْتُكُمْ نَارًا تَلَظَّىٰ
የምትንቀለቀልንም እሳት አስጠነቀቅኳችሁ (በላቸው)፡፡
92:14 -
لَا يَصْلَاهَا إِلَّا الْأَشْقَى
ከጠማማ በቀር ሌላ የማይገባት የኾነችን፡፡
92:15 -
الَّذِي كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰ
ያ ያስተባበለና ከትዕዛዝ የሸሸው፡፡
92:16
ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ