ሱራ 92 አል ለይል, አያት 15 – 17
-
لَا يَصْلَاهَا إِلَّا الْأَشْقَى
ከጠማማ በቀር ሌላ የማይገባት የኾነችን፡፡
92:15 -
الَّذِي كَذَّبَ وَتَوَلَّىٰ
ያ ያስተባበለና ከትዕዛዝ የሸሸው፡፡
92:16 -
وَسَيُجَنَّبُهَا الْأَتْقَى
አላህን በጣም ፈሪውም በእርግጥ ይርቃታል፡፡
92:17
ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ