ሱራ 92 አል ለይል, አያት 18 – 19

  1. الَّذِي يُؤْتِي مَالَهُ يَتَزَكَّىٰ

    ያ የሚጥራራ ኾኖ ገንዘቡን (ለድኾች) የሚሰጠው፡፡

    92:18
  2. وَمَا لِأَحَدٍ عِنْدَهُ مِنْ نِعْمَةٍ تُجْزَىٰ

    ለአንድም ሰው እርሱ ዘንድ የምትመለስ ውለታ የለችም፡፡

    92:19

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ