ሱራ 92 አል ለይል, አያት 5 – 7

  1. فَأَمَّا مَنْ أَعْطَىٰ وَاتَّقَىٰ

    የሰጠ ሰውማ ጌታውን የፈራም፡፡

    92:5
  2. وَصَدَّقَ بِالْحُسْنَىٰ

    በመልካሚቱም (እምነት) ያረጋገጠ፤

    92:6
  3. فَسَنُيَسِّرُهُ لِلْيُسْرَىٰ

    ለገሪቱ ሥራ እናዘጋጀዋለን፡፡

    92:7

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ