ሱራ 92 አል ለይል, አያት 8 – 10
-
وَأَمَّا مَنْ بَخِلَ وَاسْتَغْنَىٰ
የሰሰተ ሰውማ የተብቃቃም፤ (በራሱ የተመካ)፤
92:8 -
وَكَذَّبَ بِالْحُسْنَىٰ
በመልካሚቱ (እምነት) ያሰተባበለም፤
92:9 -
فَسَنُيَسِّرُهُ لِلْعُسْرَىٰ
ለክፉይቱ ሥራ እናዘጋጀዋለን፡፡
92:10
ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ