ሱራ 93 አድ ዱሓ, አያት 1 – 3

  1. وَالضُّحَىٰ

    በረፋዱ እምላለሁ፡፡

    93:1
  2. وَاللَّيْلِ إِذَا سَجَىٰ

    በሌሊቱም ጸጥ ባለ ጊዜ፤

    93:2
  3. مَا وَدَّعَكَ رَبُّكَ وَمَا قَلَىٰ

    ጌታህ አላሰናበተህም፤ አልጠላህምም፡፡

    93:3

ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib