ሱራ 94 አሽ ሸርህ, አያት 2 – 4 وَوَضَعْنَا عَنْكَ وِزْرَكَ ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሃል፡፡ 94:2 الَّذِي أَنْقَضَ ظَهْرَكَ ያንን ጀርባህን ያከበደውን (ሸክም)፡፡ 94:3 وَرَفَعْنَا لَكَ ذِكْرَكَ መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሃል፡፡ 94:4 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 94 →