ሱራ 94 አሽ ሸርህ, አያት 5 – 6

  1. فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا

    ከችግርም ጋር ምቾት አልለ፡፡

    94:5
  2. إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا

    ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡

    94:6

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ