ሱራ 95 አት ቲን, አያት 1 – 3

  1. وَالتِّينِ وَالزَّيْتُونِ

    በበለስና በዘይት ወይራ እምላለሁ፡፡

    95:1
  2. وَطُورِ سِينِينَ

    በሲኒን ተራራም፤

    95:2
  3. وَهَٰذَا الْبَلَدِ الْأَمِينِ

    በዚህ በጸጥተኛው አገርም (እምላለሁ)፡፡

    95:3

ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib