ሱራ 96 አል ዐለቅ, አያት 11 – 12

  1. أَرَأَيْتَ إِنْ كَانَ عَلَى الْهُدَىٰ

    አየህን? ንገረኝ (ተከልካዩ) በትክክለኛ መንገድ ላይ ቢኾን፤

    96:11
  2. أَوْ أَمَرَ بِالتَّقْوَىٰ

    ወይም (ፈጣሪውን) በመፍራት ቢያዝ፤

    96:12

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ