ሱራ 96 አል ዐለቅ, አያት 15 – 16 كَلَّا لَئِنْ لَمْ يَنْتَهِ لَنَسْفَعًا بِالنَّاصِيَةِ ይተው ባይከለከል አናቱን ይዘን እንጎትተዋለን፡፡ 96:15 نَاصِيَةٍ كَاذِبَةٍ خَاطِئَةٍ ውሸታም ስሕተተኛ የኾነችውን አናቱን፡፡ 96:16 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 96 →