ሱራ 96 አል ዐለቅ, አያት 17 – 18

  1. فَلْيَدْعُ نَادِيَهُ

    ሸንጎውንም ይጥራ፡፡

    96:17
  2. سَنَدْعُ الزَّبَانِيَةَ

    (እኛም) ዘበኞቻችንን እንጠራለን፡፡

    96:18

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ