ሱራ 96 አል ዐለቅ, አያት 3 – 5

  1. اقْرَأْ وَرَبُّكَ الْأَكْرَمُ

    አንብብ፤ ጌታህ በጣም ቸር ሲኾን፤

    96:3
  2. الَّذِي عَلَّمَ بِالْقَلَمِ

    ያ በብርዕ ያስተማረ፡፡

    96:4
  3. عَلَّمَ الْإِنْسَانَ مَا لَمْ يَعْلَمْ

    ሰውን ያላወቀውን ሁሉ ያሳወቀ ሲኾን፡፡

    96:5

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ