ሱራ 96 አል ዐለቅ, አያት 4 – 5

  1. الَّذِي عَلَّمَ بِالْقَلَمِ

    ያ በብርዕ ያስተማረ፡፡

    96:4
  2. عَلَّمَ الْإِنْسَانَ مَا لَمْ يَعْلَمْ

    ሰውን ያላወቀውን ሁሉ ያሳወቀ ሲኾን፡፡

    96:5

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ