ሱራ 99 አል ዘልዘላህ, አያት 1 – 2 إِذَا زُلْزِلَتِ الْأَرْضُ زِلْزَالَهَا ምድር (በኀይል) መንቀጥቀጥዋን በተንቀጠቀጠች ጊዜ፤ 99:1 وَأَخْرَجَتِ الْأَرْضُ أَثْقَالَهَا ምድር ሸክሞችዋን ባወጣችም ጊዜ፤ 99:2 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 99 →