ሱራ 111 አል መሰድ, አያት 1 – 2
-
تَبَّتْ يَدَا أَبِي لَهَبٍ وَتَبَّ
የአቡ ለሀብ ሁለት እጆች ከሰሩ (ጠፉ፤ እርሱ) ከሰረም፡፡
111:1 -
مَا أَغْنَىٰ عَنْهُ مَالُهُ وَمَا كَسَبَ
ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀመውም፡፡
111:2
ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib