ሱራ 15 አል ሒጅር, አያት 32

  1. قَالَ يَا إِبْلِيسُ مَا لَكَ أَلَّا تَكُونَ مَعَ السَّاجِدِينَ

    (አላህም) «ኢብሊስ ሆይ! ከሰጋጆቹ ጋር የማትኾን ላንተ ምን ምክንያት አለህ» አለው፡፡

    15:32

ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib