ሱራ 16 አን-ነሕል, አያት 42

  1. الَّذِينَ صَبَرُوا وَعَلَىٰ رَبِّهِمْ يَتَوَكَّلُونَ

    (እነርሱ) እነዚያ የታገሱት በጌታቸውም ላይ የሚጠጉት ናቸው፡፡

    16:42

ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib