ሱራ 1 አል-ፋቲሃ, አያት 1 – 2

  1. بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

    በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡

    1:1
  2. الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ

    ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤

    1:2

ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ