ሱራ 1 አል-ፋቲሃ, አያት 2 – 4 الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤ 1:2 الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ 1:3 مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ የፍርዱ ቀን ባለቤት ለኾነው፡፡ 1:4 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 1 →