ሱራ 21 አል አንቢያ, አያት 93

  1. وَتَقَطَّعُوا أَمْرَهُمْ بَيْنَهُمْ ۖ كُلٌّ إِلَيْنَا رَاجِعُونَ

    በሃይማኖታቸውም ነገር በመካከላቸው ተለያዩ፡፡ ሁሉም ወደኛ ተመላሾች ናቸው፡፡

    21:93

ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib