ሱራ 23 አል-ሙዕሚኑን, አያት 79

  1. وَهُوَ الَّذِي ذَرَأَكُمْ فِي الْأَرْضِ وَإِلَيْهِ تُحْشَرُونَ

    እርሱም ያ በምድር ውስጥ የበተናችሁ ነው፡፡ ወደርሱም ትሰበሰባላችሁ፡፡

    23:79

ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib