ሱራ 24 አልን ኑር, አያት 42

  1. وَلِلَّهِ مُلْكُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۖ وَإِلَى اللَّهِ الْمَصِيرُ

    የሰማያትና የምድርም ግዛት የአላህ ነው፡፡ መመለሻም ወደ አላህ ነው፡፡

    24:42

ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib