ሱራ 2 አል-በቀራህ, አያት 241

  1. وَلِلْمُطَلَّقَاتِ مَتَاعٌ بِالْمَعْرُوفِ ۖ حَقًّا عَلَى الْمُتَّقِينَ

    ለተፈቱ ሴቶችም በችሎታ መጠን ዳረጎት አላቸው፡፡ አላህን በሚፈሩ ላይ ተደንግጓል፡፡

    2:241

ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib