ሱራ 37 አስ ሷፋት, አያት 71

  1. وَلَقَدْ ضَلَّ قَبْلَهُمْ أَكْثَرُ الْأَوَّلِينَ

    ከእነርሱ በፊትም የቀድሞዎቹ (ሕዝቦች) አብዛኞቻቸው በእርግጥ ተሳስተዋል፡፡

    37:71

ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib