ሱራ 43 አዝ ዙኽሩፍ, አያት 42

  1. أَوْ نُرِيَنَّكَ الَّذِي وَعَدْنَاهُمْ فَإِنَّا عَلَيْهِمْ مُقْتَدِرُونَ

    ወይም ያንን የቀጠርናቸውን ብናሳይህ እኛ በእነርሱ (ቅጣት) ላይ ቻይዎች ነን፡፡

    43:42

ትርጉም: Muhammad Sadiq and Muhammad al-Thani Habib