ሱራ 52 አጥ ጡር, አያት 7 – 8 إِنَّ عَذَابَ رَبِّكَ لَوَاقِعٌ የጌታህ ቅጣት በእርግጥ ወዳቂ ነው፤ (የማይቀር ነው)፡፡ 52:7 مَا لَهُ مِنْ دَافِعٍ ለእርሱ ምንም ገፍታሪ የለውም፡፡ 52:8 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 52 →