ሱራ 53 አን ነጅም, አያት 10 – 11 فَأَوْحَىٰ إِلَىٰ عَبْدِهِ مَا أَوْحَىٰ ወደ ባሪያውም (አላህ) ያወረደውን አወረደ፡፡ 53:10 مَا كَذَبَ الْفُؤَادُ مَا رَأَىٰ (ነቢዩም በዓይኑ) ያየውን ልቡ አልዋሸም፡፡ 53:11 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 53 →