ሱራ 53 አን ነጅም, አያት 2 – 3 مَا ضَلَّ صَاحِبُكُمْ وَمَا غَوَىٰ ባልደረባችሁ (ነቢያችን ሙሐመድ) አልተሳሳተም፤ አልጠመመምም፡፡ 53:2 وَمَا يَنْطِقُ عَنِ الْهَوَىٰ ከልብ ወለድም አይናገርም፡፡ 53:3 ትርጉም: ሙሐመድ ሳዲቅ እና ሙሐመድ አስ-ሳኒ ሀቢብ የተከበረው ቁርኣን ሱራ 53 →